follow_us:
📞 +251 911 898 192

በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎወረዳ በክረምት ወቅት ተማሪዎች ፣ በስፔስ ሳይንስ፣ ጂኦ ስፓሻል ሳይንስ ፣ በኢትዮ ኮደርስ እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራ ስልጠና በአቶቲ ኡሎ ወረዳ ደበሶ 1ኛ እና መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት ለተማሪዎች መስጠት ተጀመረ

📅 August 6, 2025 | 🖊️ Admin

News Image

 ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም  አቶቲ ኡሎ

የሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት በ2017/18 በጀት አመት በክረምት መርሃ ግብር ለወጣቶች በመሰረታዊ ኮምፒውተር ዕውቀት፣ በኢትዮ ኮደርስ ፣ በስፔስ ሳይንስ እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ላይ ያተኮረ ስልጠና በአቦክቾ መጀመርያ ደረጃ ት/ቤት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሀለፍ ኢንጂነር ማህዲ አህመድ እንደገለጹት በክረምት መርሃ ግብር ላይ በክራምት ትምህርት ጎን ለጎን ተማሪዎች በመሰረታዊ ኮምፒውተር ዕውቀት፣ በኢትዮ ኮደርስ ፣በስፔስ ሳይንስ እና በቴክኖሎጂዉ ፈጠራ ስራ ዙርያ የተሻለ እዉቀት እንድኖራቸዉ የምራደ ነዉ ስሉ የገልጹ ስሆን ስልጠናዉን የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የሳይንስ ዘርፍ በለሙያ የሆኑት አቶ ያሬድ እምቢያሎ እያሰጡ ይገኛሉ። ስልጠናው ከሌሎች የክረምት ትምህርት ጋር አቀናጅቶ የሚሠጥ ሲሆን በአግባቡ ጀምረው ለሚያጠናቅቁ ሠልጣኞች በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ እስፓሻል ኢንስትቲዩት አማካኝነት ሀገር አቀፍ ሠርተፍኬት የሚሠጥ መሆኑንም ኋላፍዉ ተናግረዋል። 👉ስልጠናዉ በሌሎች በወረደዉ በምገኙ መብረት በለቸዉ ት/ቤቶች በያ መእከሉ የምሰጥ የምቀጥል ይሆናል።

← Back to News