follow_us:
📞 +251 911 898 192

ዳይሬክቶሬቶችና ዋና ዋና ተግባራት

ሀላባ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ

1. ኢኮቴ በቴክኖሎጂ ዘርፍ

የቴክኖሎጂ አዋጅ፣ የLAN እና ብሮድባንድ ነፃ አገልግሎቶች፣ መሳሪያ ግዢ፣ መግለጫ ሰነድ እና የገበያ ዳሰሳ።
የኮምፒውተር ስልጠና፣ የቪዲዮ ኮንፍረንስ አገልግሎት፣ ቴክኒካል ግምገማ፣ የመሳሪያ ጥገና እና ውሎ ተግባራት።

2. በሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ድጋፍ ክትትልና አቅም ግንባታ

የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች፣ የፈጠራ ፕሮፖዛል ዝግጅት፣ ፋይናንስ ድጋፍ፣ ኤግዚቢሽን እና ባዛር አዘጋጅት።
የአእምሮ ንብረት ዕውቅና፣ ቅጂ መብት፣ ተዛማጅ ምክር አገልግሎት፣ ንብረት መዝግቦ ማሰራጨት።

3. የሶፍትዌርና የሲስተም አገልግሎት:

የሶፍትዌር ሪኳየርመንት ሰነድ፣ ዶሜይን መደልደል፣ ኢንተርንሺፕ ዝግጅት፣ ሲስተሞችን ማልማት።
ክላውድ ሰርቨር፣ ዌብሳይት ሆስቲንግ፣ የመረብ ዘርጋት፣ ኦዲት ሪፖርቶች።

4. የሰው ሀብት ልማት

ከተቋም ስራ ሂደት ውስጥ የሰው ሀብት ቅጥር፣ ተደራጀ ምዘና ፋይል፣ ዲሲፕሊን አሰራር።
የምክር አገልግሎት፣ የአስተዳደር አስተማማኝነት፣ የመምሪያ መመሪያ ስልጠና።

5. የዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ

ዓመታዊ፣ ሩብ ዓመት፣ ወርሃዊ ዕቅዶች፣ BSC እና ውጤት ተኮር ሪፖርቶች፣ በቅጂ፣ በፋይል መደራጀት።