Halabisa To Amharic
ሀላብሳ ወደ አማርኛ መተርጎም መተግበሪያ የመዝገበ ቃላቱ አፕልከሽን ጠቀሜታና ዓላማ
1* ለሀላብኛ ትምህርት መጀመር ወሳኝና አማራጭ የሌለው መሆኑ፣
2* ለተማሪዎች ሀላብኛን በአማርኛ እና አማርኛን በሀላብኛ በመተርጎም ቋንቋን እንድለምዱ ያገለግላል፣
3* መዝገበ ቀላቱ መግብያ ላይ ሀላብሳ መማሪያ ፊደላትንና አራቱን የሀላብኛ የፅህፈት መመሪያዎችን የያዘ በመሆኑ በቀላሉ ሀላብኛን ማንበብና መፃፍ ያስተምራል፣
4* ለሀላብኛ መማርያ መፅሃፍት አዛጋጆች ትርጉምን በቀላሉ እንዲያገኙ ያግዛል፣
5* በአፕልከሽን መልክ መዘጋጀቱ ከሀገር ውጭ ላሉት የሀላባ ልጆችና ሀላብኛን ለማወቅ ለምፈልጉት ወዳጆች ጭምር ተደራሽ ስለሚሆን ለቋንቋችን እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል።
አቶ በድሩ ሀሰን
ከሀላቢሳ ወደ አማርኛ መዝገበ ቃላት የአንድሮይድ መተግበሪያው ባለቤት