follow_us:
📞 +251 911 898 192

ባሉበት ሆነው ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ዕድሎችን በመጠቀም የኮዲንግ ክህሎትዎን ያዳብሩ !!!

📅 June 14, 2025 | 🖊️ Admin

News Image

በዌብ ፕሮግራሚንግ፣ አንድሮይድ ማበልጸክ፣ ዳታ ሳይንስ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዘርፎች ለ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተዘጋጀውን እድል ለመጠቀም በዚህ ሊንክ https://ethiocoders.et ጠቅ በማድረግ   ይመዝገቡ፡፡ 

ለበለጠ ማብራሪያ ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ 

ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ!!!

← Back to News