follow_us:
📞 +251 911 898 192

ዲጂታላይዝ ትግበራ በመዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሙያ ብቃት ኤጀንሲ፤ የኢፌድሪ ስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ደኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ የስራ ጉብኝት አደረጉ።

📅 May 30, 2025 | 🖊️ Admin

News Image

ግንቦት /21/2017 ዓ.ም

ዱራሜ

የኢፌድሪ ስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ደኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ በመዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሙያ ብቃት ኤጀንሲ የስራ ጉብኝት አድርገዋል።

አቶ ሰለሞን ሶካ የዘመኑ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በተቋማት ውስጥ የተተገበረውን የዲጂታላይዜሽን ሂደት ተመልክተው፣ ከፍ ያለ ምስጋናቸውን ለኤጀንሲው አመራራሮች እና ባለሙያዎች አቅረበዋል ።

በተጨማሪ የኤጀንሲው አላፊ አቶ ራማቶ ቦካ በቁርጠኛ የአመራር ብቃት ሰጪነት በሁሉም ስራዎች፣ በተለይም የዲጂታላይዜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎች ተግባራዊ ተግባሮች  በመቀየር መስመር ላይ መሆናቸውን ያሳያል ብለዋል።

📈 የሙያ ብቃት ኤጀንሲውም በተቋማት ውስጥ የቀረበውን ማዘመንና የአገልግሎት መሻሻል በመተግበር የመሰረታዊ ስራዎችን ውጤት አሳይቷል። ይህም ምሳሌ በሆነ መልኩ ሌሎች ክልሎች እንደ ተሞክሮ ትልቅ እሴት ያለው ተግባር ነው። 

Source 👉 Halaba zone science & information Technology Department

 

← Back to News