follow_us:
📞 +251 911 898 192

የሀላባ ዞን የማህበራዊ ኮማንድ ፖስት የ90 ቀን ዕቅድ አፈጻጸም

📅 August 28, 2025 | 🖊️ Admin

News Image

የሀላባ ዞን የማህበራዊ ዘርፍ የመንግስት ኮማንድ ፖስት የዘጠና ቀን ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ

ነሀሴ 22/2017

 የሀላባ ዞን የማህበራዊ ዘርፍ የመንግስት ኮማንድ ፖስት የዘጠና ቀን ዕቅድ የእስካሁኑ አፈጻጸም ገምግመዋል።

የዚህ የግምገማ መድረኩን የሀላባ ዞን አስተዳደር ማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ አቶ ሀሴን ሮባ የመሩት ስሆን ማህበራዊ ኮማንድ ፖስት አመራሮች ተገኝተዋል።

በግምገማ መድረኩ ላይ ኮማንድ ፖስቱ ውስጥ የሚገኙ ተቋማት የ90 ቀን ዕቅድ የእስካሁኑ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል።

በቀረበው ሪፖርት አፈጻጸም ላይ የታዩ ጠንካራ ጎኖችን ላይ በሰፊው ውይይት በማድረግ ቀሪ ስራዎች በቀጣይ በ90 ዕቅድ አካል በማድረግ በትኩረት መስራት እንደለበት በጋራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

← Back to News