follow_us:
📞 +251 911 898 192

በሀላባ ዞን 2017 ዓ.ም እቅድ አፈጠጻፀም ሪፖርት እና ውይይት በመካሄድ ላይ ነው።

📅 August 27, 2025 | 🖊️ Admin

News Image

ሀላባ ቁሊቶ

በሀላባ ዞን ሳይንስ ኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት የተዘጋጀው የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጠጻፀም ሪፖርት እና ውይይት በዞኑ ካቢኔ መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል። 

ክቡር አቶ መሀመድ ሀሰን የዞኑ ሳይንስ ኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት አላፊ  ፕሮግሙን በስጀምረዋል። በፕሮግራሙ መጨረሻ ለሀላባ ዞን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ  ጉልህ ሚና ላበረከቱ ባለሙያዎች በልዩ ፕሮግራም እውቅና የመስጠት ፕሮግራም እንደሚካሄድ ተናግረዋል።

ይህ ውይይት በሙያዊ አቅም ተሳትፎ እንዲቀጥል የሚያበረክት ትልቅ እርምጃ ተብሏል። በዚህ ፕሮግራም ውስጥ የዞኑ ወረዳዎች በሙሉ ተሳትፈው በ2017 ዓ.ም የተፈጸመውን እቅድ በሪፖርት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ ። ይህ ሪፖርት  ስራዎች በግልጽ ያሳየ ሲሆን፣ ከሚቀጥሉትም ዓመታት የሚደረጉ እቅዶች ላይ አስተያየቶች እንዲቀርቡ መንገድ ከፍቶአል።

✨ መደምደሚያ መልዕክት እንዲህ ዓይነት ውይይቶች ብቻ ሳይሆን የተፈጠሩት ስራዎች እንዲታዩ የሚያግዙ መድረኮች ለሀላባ ዞን የልማት መንገድ ብርሃን ናቸው። 

← Back to News