follow_us:
📞 +251 911 898 192

በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት በክረምት ወቅት ለተማሪዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል!

📅 August 13, 2025 | 🖊️ Admin

News Image

በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት በክረምት ወቅት ተማሪዎች ፣ በስፔስ ሳይንስ፣ በጂኦ ስፔስ ሳይንስ ፣ በኢትዮ ኮደርስ እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራና መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና በቁሊቶ ከተማ ዕድገት መጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለተማሪዎች መስጠት እንደቀጠለ ነው ነሀሴ 2 /2017 የተጀመረውም ስልጠናው በርካታ ተማሪዎችም በአግባቡ እየተከታተሉ ይገኛል።

 ዘገበው © የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው ።

← Back to News